ስለእምነት/About Faith

👉🏽 ከሁሉም በፊት አንድ ሰው ክርስቲያን ነኝ ከማለቱ በፊት ማወቅ ያለበት በጣም አስፈላጊ ነገር!!!
.ጥያቄ: አምላክ ሁሉንም የማድረግ ስልጣን ካለው፣ አለምን ለማዳን ምድር ላይ ወርዶ መሰቀል ለምን አስፈለገ? የእርሱ መሞትስ ለኛ መዳን እንዴት ይሆናል? ምን ያገናኘዋል?

.ከመምህር ምህረተዓብ አሰፋ ስብከት፣ “ምስጢራዊው ቡድን ክፍል ፪” ከተሰኘው ስብከቱ የተወሰደ። ለመምህር ምህረተዓብ ቃለ-ሕይወት ያሰማልን።

ሙሉውን ስብከት ለመስማት ከታች ያሉትን Links ይጠቀሙ:
Part 1: https://www.youtube.com/watch?v=wwdYyfShNEM
Part 2: https://www.youtube.com/watch?v=7MZQ_BH9bKA

Advertisements